at Care Children and Family for Ethiopia
at Care Children and Family for Ethiopia

የጨረታ ማስታወቂያ የኤሌክትሪክ ሞተር-ሳይክል አቅርቦት/ሽያጭ

Location

Addis Ababa, Ethiopia

Salary / Compensation

As per company scale / Negotiable

Application Deadline

2026-11-27

Experience Required

Relevant experience

Category

General

Posted On

Nov 22, 2026

Job Summary / Purpose

የጨረታ ማስታወቂያ የኤሌክትሪክ ሞተር-ሳይክል አቅርቦት/ሽያጭ at Care Children and Family for Ethiopia Categories: #Logistics #Transport #SupplyChain Location: Addis Ababa, Ethiopia Deadline: Nov 27, 2026 Career Level: Mid Level(3-5 years) Number of people required: 1 Requirements: • ስለዚህ ለመጫረት የ

Key Duties & Responsibilities

የጨረታ ማስታወቂያ የኤሌክትሪክ ሞተር-ሳይክል አቅርቦት/ሽያጭ at Care Children and Family for Ethiopia Categories: #Logistics #Transport #SupplyChain Location: Addis Ababa, Ethiopia Deadline: Nov 27, 2026 Career Level: Mid Level(3-5 years) Number of people required: 1 Requirements: • ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የተሸከርካሪ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ሰነዶች ኮፒ ያሟላ የጨረታ መወዳደሪያ ፕሮፖዛላችሁን ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ እንዲሁም፡- ተጫራች የተሸከርካሪ አስመጪና ሻጭ/አቅራቢዎች የድርጅታችሁን/ኩባንያችሁን ፕሮፋይልየታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ ህጋዊ ማስረጃ ሰነድ::ተጫራች ተጨማሪ እሴት ታክስ /15%ቫት/ ተመዝጋቢ ስለመሆኑ አገልግሎት የሚሰጥ የቫት ሰርተፊኬት አገልግሎት የሚሰጥ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን(TIN) ሰርተፊኬት:: ከላይ ከተጠቀሱት መስፈርቶች ውስጥ አንዱንም ቢሆን ያላሟላ ተጫራች ኩባንያ/ድርጅት ከጨረታው ውድድር ይሰረዛልየአቅርቦት/ሽያጭ ዋጋው በኢትዮጵያ ብር ብቻ ይቀርባል፡፡አዲስ ብራንድ ተሸከርካሪዎችን በማስመጣትና በመሸጥ/በማቅረብ የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክርነት ማስረጃ ያለው፡፡ አሸናፊው ሻጭ/አቅራቢ የተፈለገውን የሱዙኪ ሞተርሳይክል የሚያቀርብበት ጊዜ በትክክል ይገለጽ፡፡ተጫራቹ ይህ ጨረታ በኢትዮ ጆብ ማህበራዊ ሚዲያ/የጨረታ ማስታወቂያ ድረ-ገፅ(www.Ethiojobs.net) BID advertisement ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምታቀርቡበትን ዋጋ ከተሟላ ህጋዊ ማስረጃዎቻችሁ/ሰነድ ጋር መደበኛ ክፍት የስራ ቀናት እ...

Education & Qualifications

Degree / Diploma in relevant field

Required Skills & Competencies

Professional communication & domain competence

How To Apply

Apply using the original announcement link or instructions in the description.

Open Official Application Link ↗